ኢራን እና እስራኤል ለረጅም ጊዜ በእጅ አዙር እንጂ በቀጥታ ግጭት ውስጥ ገብተው አየውቁም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አንደኛው በሌላኛው ላይ የቀጥታ ጥቃት እየፈጸሙ ከጦርነት አፋፍ ላይ መድረሳቸው አሳሳቢ ሆኗል። ለመሆኑ እስራኤል እና ኢራን ...
የእስራኤል ጦር ያለምንም ተጨማሪ ፈቃድ የትኛውንም የኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዒላማ እንዲያደረግ መታዘዙን የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ ...