ሳዑዲ አረቢያ ከ73 ዓመታት እገዳ በኋላ በአገሪቷ የሚኖሩ ቱጃር የውጭ አገር ዜጎች የአልኮል መጠጥ እንዲገዙ መፍቀድ ጀመረች። ይህም ትልቅ እርምጃ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን አስተያየት ሰጪዎች አገሪቷ ...
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አገራቸው ከሩሲያ ጋር እያደረገች ያለችው ጦርነት ሰኔ ወር ላይ እንዲያበቃ አሜሪካ እንደምትፈልግ ተናገሩ። ሁለቱ ወገኖች በሚቀጥለው ሳምንት በአሜሪካ ለሚካሄደው ...
ከ30 በላይ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሊቢያ በአይኤስአይኤስ ከተገደሉ 11 ዓመት ሆኖታል። ያንን አሰቃቂ ግድያ ተዓምር በሚመስል መልኩ የተረፈው ዳንኤል አብርሃ ከአዲስ አበባ -ሊቢያ ከዚያም ...
ከቱሪንግ ሙከራ በተለየ ኤአይ ሰዎች ሳያውቁት ማኅበረሰብ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል። ለምሳሌ ኢንተርኔት ላይ የተሰባሰቡ የሒሳብ አዋቂዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ከዚያም የማኅበረሰቡ አባላት ይህ ነገር ማሺን ...
ቲክቶክ ተጠቃሚዎቹን ሱስ በሚያስይዝ ገጽታው ምክንያት የአውሮፓ ኅብረትን የበይነ መረብ ሕግ ተላልፏል ተብሎ ተከሰሰ። መተግበሪያው ሱስ የሚያስይዝ ገጽታውን እንዲያስተካክል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ...
"እንዲያስተዳድሩ መወሰኑን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። በደቡብ ወሎ ዞን፣ ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የተገነባው አዲሱ ሪዞርት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ከፍተኛ ባለሥልጣናቶቻቸው በተገኙበት ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ባለሥልጣናቱ እድሳት እንደተደረገለት በተገለጸው እና በመብራቶች ባጌጠው የሶፍ ዑመር ዋሻ ውስጥ ተቀምጠውም ሁለት ሰዓት ገደማ ጊዜ የወሰደውን ...
End of ብዙ የተነበቡ ሆኖም ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በከተማዋ ያሉ "ትምህርት ቤቶች ተዘግተው መቆየታቸውን እና አንዳንዶቹም የተዋጊዎች ማረፊያ ሆነው ሲያገለግሉ እንደነበር" ከዚህ ቀደም ቢቢሲ ...
የሁለት ልጆች አባት የሆነው ግለሰብ መንጋጋው ስር የወጣበት አነስተኛ እብጠት ወደ ካንሰር ከተቀየረ በኋላ ምላሱን ሊያጣ ነበር። አንቶኒ ፔሪያም ለመጀመሪያ ጊዜ እብጠት መኖሩን ከተረዳ በኋላ ወደ ሐኪሙ ዘንድ ሄደ። እናም በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በጭንቅላቱ እና በአንገቱ ላይ ከሂውመን ፓፒሎማቫይረስ (ኤችፒቪ) ጋር ...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባዎች ላይ ጠንካራ ጥያቄዎች እና ትችቶችን በመሰንዘር የሚታወቁት የፓርላማ አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ በመጪው ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ላለመወዳደር መወሰናቸውን ...
የአሜሪካ ፍርድ ቤት፤ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢው 'ኡበር' አሽከርካሪ በሆነ ግለሰብ መደፈሯን ለገለጸች ሴት ኩባንያው 8.5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍል ወሰነ። ይህ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ኩባንያው ላይ የቀረቡ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተመሳሳይ ክሶች ውጤት ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል። ...
የማኅፀን በር ካንሰርን ከወር አበባ ላይ በሚወሰድ የደም ናሙና መመርመር በሽታውን ለመለየት ትክክለኛው እና ቀላሉ መንገድ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ። በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የማኅፀን በር ...