News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ...
የሪፐብሊካን ፓርቲው በመወከል በምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ እጩ ሆነው የተመረጡት ጄ. ዲ. ቫንስ፣ ትላንት ረቡዕ በተካሄደው የፓርቲው ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ መድረኩን ይዘው አምሽተዋል። ከዶናልድ ትረምፕ ጎን ሆነው የሚወዳደሩት ጄ. ዲ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ የውጭ ምንዛሬ ተመኑ ገበያ መር እንዲኾን መወሰኑን ተከትሎ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “ያለአግባብ ዋጋ ጨምረዋል፤ ምርትም ደብቀዋል” የተባሉ 297 ነጋዴዎች መታሰራቸውንና ...
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀጠራቸው በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ሊሰናበቱ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ከሥራ ይሰናበታሉ የተባሉት ሠራተኞችም፣ ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የሥራ ውላቸው ...
በዓለም ላይ እየተካሄዱ ባሉ የትጥቅ ግጭቶች በሕፃናት ላይ ተደርሱት ጥቃቶች እየጨመሩ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ከእስራኤል እስከ የፍልስጤማውያን ግዛቶች፤ ከሱዳን እስከ ሚያንማር እና ዩክሬን ባለፈው 2023 በነበሩ ...
በኢትዮጵያ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ በነዳጅ የሚንቀሳቀሱ ተሸከርካሪዎችን እንዳያስገቡ እግድ ተጣለ፡፡ እነዚኽ አካላት በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ብቻ እንዲያስገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ...
አንዳችም የጋራ ነገር የሌላቸው የሚመስሉት፣ የዶናልድ ትራምፕ እና የጆ ባይደን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻዎች፣ በአንድ ነገር ግን ይስማማሉ፡፡ ይኸውም፣ የታወቀ የፖለቲካ ታሪክ ካለው ቤተሰብ ወገን የኾኑትና በጥብቅና ሞያ የሚተዳደሩት ...
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ ነዋሪዎች ገለጹ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ...
የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኤኮዋስ) በኒዤር ላይ የጣለውን ማዕቀብ ማንሳቱ፣ እንዲሁም በማሊ እና ቡርኪና ፋሶ ላይ የነበረውን ማዕቀብ ላላ ለማድረግ መወሰኑ፣ በአብዛኛው የቀጠናው የፖለቲካ ተንታኞች ዘንድ በመልካም ታይቷል። ኤኮዋስ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results